Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 6:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ጥበብ ምንድን ናት? እንደ ምንስ ነበረች? እኔ እነግራችኋለሁ፤ የተሰወረ ምሥጢሯንም ከእናንተ አልሰውርም። ነገር ግን ከጥንት ጀምሮ አኳኋኗን እመረምራለሁ፤ እርሷን ማወቅንም የተገለጠ አደርጋለሁ፤ እውነትንም አልተላለፍም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የጥበብን ምንነትና አፈጣጠር ቀጥዬ አብራራለሁ፤ ምንም ምሥጢር አልደብቃችሁም፤ ከተፈጠረችበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ዕድገቷን እገልጻለሁ፤ ስለ እርሷ የምናውቀውን ሁሉ ይፋ አደርጋለሁ፤ ከእውነት ግን አልርቅም። Ver Capítulo |