La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 19:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዋጋቸው የሆነው ዕጣቸውም እንዲህማወደ ከፋው ድርጊት ገፋፋቸው፤ ከዚህ ቀደም የሆነውንም ሁሉ ረሱ። በመከራ ላይ መከራን ይጨምሩ ዘንድ፥ ቀሪውን ከፍተኛም ቅጣት ይቀበሉ ዘንድ ይህን ፈጸሙ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የተ​ገ​ቧት የመ​ከራ መጨ​ረሻ ወደ​ዚህ ሥራ ሳበ​ቻ​ቸው፤ ዝን​ጋ​ዔም አሳ​ታ​ቸው፥ የጐ​ደ​ለ​ው​ንም ፍርድ በፍ​ር​ዶች ቍጥር ይፈ​ጽ​ሙና ይሞሉ ዘንድ ያገ​ኛ​ቸ​ውን መከራ አላ​ሰ​ቡም።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 19:4
0 Referencias Cruzadas