ሕዝቡን ካሰናበቱና በፍጥነትም እንዲወጡ ካደረጉ በኋላ እንደምን ሐሳባቸውን ቀይረው እንደሚያሳድዳቸውም እራሱ ያውቅ ነበርና።
እነዚያ ከመሄድ መልሰዋቸዋልና፥ ዳግመኛም በብዙ ችኮላ ሰድደዋቸዋልና፥ በተጸጸቱም ጊዜ በሩጫ ገሠገሡ፥ በፊታቸውም ማዕበል አለ ብለው ተከተሏቸው።