Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 19:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በክፉዎች ላይ ግን እስክ መጨረሻው ምሕረት የለሹ ቁጣ ሠርቶባቸዋል፤ ቀድሞውኑም ምን እንደሚሠሩ እራሱ ያውቅ ነበር፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዝንጉዎች ላይ ግን ያለ ርኅራኄ ፈጽማ እስክትጨርሳቸው ድረስ መዓትህ ጸናች። የሚደረግ ሥራቸውን አስቀድመው ዐውቀዋልና። Ver Capítulo |