የበገና ዜማ ቃናው ሳይለወጥ የድምፁ አወራረድ ሊለዋወጥ እንደሚችል፥ የተፈጥሮም አካላት እንዲሁ በአዲስ ተቀናጁ፤ የሆነውም ሁሉ እንዲህ ነበር፥
በደረቅ ያሉ ፍጥረቶች ወደ ውኃ ተመልሰዋልና፥ በውኃ የሚንቀሳቀሱና የሚዋኙ ፍጥረታትም ኑሮአቸው ወደ የብስተመልሷልና።