Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 19:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በደረቅ ያሉ ፍጥረቶች ወደ ውኃ ተመልሰዋልና፥ በውኃ የሚንቀሳቀሱና የሚዋኙ ፍጥረታትም ኑሮአቸው ወደ የብስተመልሷልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የበገና ዜማ ቃናው ሳይለወጥ የድምፁ አወራረድ ሊለዋወጥ እንደሚችል፥ የተፈጥሮም አካላት እንዲሁ በአዲስ ተቀናጁ፤ የሆነውም ሁሉ እንዲህ ነበር፥ Ver Capítulo |