Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 19:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በጻድቁ በር ላይ እንደነበሩት ኃጢአተኞች፥ እነርሱም ታወሩ፤ ጨለማ ሊውጣቸው በዙሪያቸው ባሰፈሰፈ ጊዜም፥ በበሩ ለመውጣት እያንዳንዱ መንገድን በዳሰሳ ማግኘት ነበረበት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ብርሃናት ከባሕርያቸው ተለውጠውባቸው ነበርና፤ የዜማውን ነገር በማወቅ የበገናው ስም እንደሚለወጥ፥ የቀናም ሆኖ በዜማው ጸንቶ እንደሚኖር በየወገናቸው የተፈጠሩትን በማየት ፈጽሞ የሚሰፈር ሥራም፥ እንዲሁ ነው። Ver Capítulo |