የጠላቶቻቸው ጩኸት ከያለበት አስተጋባ፤ ስለልጆቻቸው የሚያዝኑ ሰዎች ዋይታም ከሩቅ ይሰማል፤
ነገራቸው ሳይተባበር ከጠላቶች ልቅሶ ጩኸት ጋር ቃላቸው ይገናኝ ነበር። እናቶችም ስለ ልጆቻቸው የልቅሶውን ድምፅ ያደምጡ ነበር።