Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 18:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጌታና አገልጋይ ተመሳሳይ ቅጣት ወረደባቸው፤ ተራው ሰውና ንጉሡም የአንድ መከራ ገፈት ጨለጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የባሪያውም ቅጣት ከጌታው ጋር በመቅሠፍት ተካከለ። ጭፍራውንና ንጉሡንም ይህች መከራ እኩል አገኘቻቸው። Ver Capítulo |