ሕዝቡም በምስሉ ውበት ተታልሎ እንደ ሰው ያከበረውን፥ እንደ አምላክ ያመልከው ጀመር።
በሥራውም መልክ ማማር ደስ ስላላቸው ብዙ ሰዎች በዚህ ተሳቡ፥ ከጥቂት ቀን አስቀድሞ በትንሽ ክብር የነበረ ሰውንም ዛሬ እንደ አምላክ አደረጉት።