Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የኋለኛው ገዢውን ለማስደሰት ሲል፥ ያለ ጥርጥር በሰው ጥበብ ሁሉ በመጠቀም፥ ከእውነተኛው ገጽታ የተዋበ ምስል አቅርቧል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዳግመኛ ገዥውን ንጉሥ አድልቶ ደስ ያሰኘው ዘንድ የሚወድ አለ። ባማረና በተሻለ ሁኔታ ምስሉን ለመሥራት ተራቅቆአልና። Ver Capítulo |