ከሐራዳም ተጉዘው በመቅሄሎት ሰፈሩ።
ከሐራዳ ተነሥተው በማቅሄሎት ሰፈሩ።
ከሐራዳ ተነሥተው በመጓዝ በማቅሔሎት ሰፈሩ።
ከካሬደትም ተጕዘው በመቄሎት ሰፈሩ።
ከሐራዳም ተጕዘው በመቅሄሎት ሰፈሩ።
ከሻፍር ተራራም ተጉዘው በሐራዳ ሰፈሩ።
ከመቅሄሎትም ተጉዘው በታሐት ሰፈሩ።