La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 33:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከራፊዲምም ተጉዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከራፊዲም ተነሥተው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከሬፊዲም ተነሥተው በመጓዝ በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከራ​ፊ​ድ​ንም ተጕ​ዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከራፊዲምም ተጕዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo



ዘኍል 33:15
3 Referencias Cruzadas  

ከኤሊምም ተነሱ፥ የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከግብጽ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር፥ በዓሥራ አምስተኛው ቀን በኤሊምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።


የእስራኤልም ልጆች ከሲና ምድረ በዳ ተራቸውን ጠብቀው ተጓዙ፤ ደመናውም በፋራን ምድረ በዳ ዐረፈ።