ከኤሊምም ተነሱ፥ የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከግብጽ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር፥ በዓሥራ አምስተኛው ቀን በኤሊምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።
ዘኍል 33:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከኤሊምም ተጉዘው በኤርትራ ባሕር ዳር ሰፈሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከኤሊም ተነሥተው በቀይ ባሕር አጠገብ ሰፈሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከኤሊም ተነሥተው በቀይ ባሕር አጠገብ ሰፈሩ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከኤሊምም ተጕዘው በኤርትራ ባሕር ዳር ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከኤሊምም ተጕዘው በኤርትራ ባሕር ዳር ሰፈሩ። |
ከኤሊምም ተነሱ፥ የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ ከግብጽ ምድር ከወጡ በኋላ በሁለተኛው ወር፥ በዓሥራ አምስተኛው ቀን በኤሊምና በሲና መካከል ወዳለችው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ።