La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 26:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነዚህ የይሁዳ ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እነዚህ የይሁዳ ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺሕ ዐምስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከይሁዳ ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የዛ​ብ​ሎን ወገ​ኖች በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፥ ከሳ​ሬድ የሳ​ሬ​ዳ​ው​ያን ወገን፥ ከኤ​ሎኒ የኤ​ሎ​ኒ​ያ​ው​ያን ወገን፥ ከያ​ሕ​ል​ኤል የያ​ሕ​ል​ኤ​ላ​ው​ያን ወገን።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እነዚህ የይሁዳ ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo



ዘኍል 26:22
7 Referencias Cruzadas  

ይሁዳ፥ ወንድሞችህ አንተን ያመሰግኑሃል፥ እጅህ በጠላቶችህ ደንደስ ላይ ነው፥ የአባትህ ልጆች በፊትህ ይሰግዳሉ።


ይሁዳም በወንድሞቹ መካከል በረታ፥ አለቃም ከእርሱ ሆነ፤ ብኩርናው ግን ለዮሴፍ ነበረ።


ጌታ በላያችሁ፥ በላያችሁና በልጆቻችሁ ላይ ይጨምር።


የፋሬስም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከኤስሮም የኤስሮማውያን ወገን፥ ከሐሙል የሐሙላውያን ወገን።


ጌታችን ከይሁዳ ነገድ እንደ ወጣ የታወቀ ነው፤ ከዚያ ነገድ ጋር በተገናኘ ስለ ካህናት ሙሴ ምንም አልተናገረም።