የሐሪም ልጆች፥ ሺህ ዐሥራ ሰባት።
የካሪም ዘሮች 1,017
የሐራም ልጆች ሺህ ዐሥራ ሰባት።
የካሪም ልጆች፥ ሺህ አሥራ ሰባት።
ሦስተኛው ለካሪም፥ አራተኛው ለሥዖሪም፥
ከሓሪም ልጆችም፦ ኤሊዔዜር፥ ዪሺያ፥ ማልኪያ፥ ሽማዕያ፥ ስምዖን፥
የሐሪም ልጆች፥ አንድ ሺህ ዐሥራ ሰባት።
የፓሽሑር ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሰባት።
ሌዋውያኑ፥ የሆድዋ ወገን የኢያሱና የቃድሚኤል ልጆች፥ ሰባ አራት።