የሰናአ ልጆች፥ ሦስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ።
የሴናዓ ዘሮች 3,930
የሴናዓ ልጆች ሦስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ።
የሴናዓ ልጆች፥ ሦስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ።
የስናአ ልጆች፥ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ።
የስናአ ልጆች “የዓሣ በር” ሠሩ፤ ሰረገሎቹን አኖሩ፥ በሮቹን አቆሙ፥ ቁልፎቹንና መወርወሪያዎቹንም ሠሩ።
የሎድ፥ የሐዲድና የኦኖ ልጆች፥ ሰባት መቶ ሀያ አንድ።
ካህናቱ፥ የኢያሱ ቤት የይዳዕያ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት።