የዓዲን ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ አምስት።
የዓዲን ዘሮች 655
የዓዴን ልጆች ስድስት መቶ አምሳ አምስት።
የዓዲን ልጆች፥ አራት መቶ አምሳ አራት።
ከዓዲን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋር ሃምሳ ወንዶች።
የቢግዋይ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስድሳ ሰባት።
የሕዝቅያስ ወገን የአጤር ልጆች፥ ዘጠና ስምንት።