የዛቱ ልጆች፥ ስምንት መቶ አርባ አምስት።
የዛቱዕ ዘሮች 845
የዘቱዕ ልጆች ስምንት መቶ አርባ አምስት።
የዛቱዕ ልጆች፥ ስምንት መቶ አርባ አምስት።
ከዛቱ ልጆችም፦ ዔልዮዔያይ፥ ኤልያሺብ፥ ማታንያ፥ ይሬሞት፥ ዛባድ፥ ዓዚዛ።
የዛቱ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት።
የዔላም ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።
የዛካይ ልጆች፥ ሰባት መቶ ስድሳ።