La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ነህምያ 11:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አለቃቸውም የዚክሪ ልጅ ኢዮኤል ነበር፤ የሃስኑአ ልጅ ይሁዳ ደግሞ በከተማው ላይ ሁለተኛ የተሾመ ነበረ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የእነዚህም አለቃ የዝክሪ ልጅ ኢዮኤል ሲሆን፣ የሐስኑአ ልጅ ይሁዳ የከተማዪቱ ሁለተኛ አውራጃ የበላይ ነበር።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የዚክሪ ልጅ ኢዩኤል መሪያቸው ሲሆን፥ የሀስኑአ ልጅ ይሁዳ በማዕርግ ሁለተኛ የሆነ የከተማይቱ ባለሥልጣን ነበር።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አለ​ቃ​ቸ​ውም የዝ​ክሪ ልጅ ኢዮ​ኤል ነበረ፤ የሰ​ኑ​ዋም ልጅ ይሁዳ በከ​ተ​ማው ላይ ሁለ​ተኛ ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አለቃቸውም የዝክሪ ልጅ ኢዮኤል ነበር፥ የሐስኑአም ልጅ ይሁዳ በከተማው ላይ ሁለተኛ ነበረ።

Ver Capítulo



ነህምያ 11:9
5 Referencias Cruzadas  

ከብንያምም ልጆች የሐስኑአ ልጅ የሆዳይዋ ልጅ የሜሱላም ልጅ ሰሉ ነበር፤


ከካህናቱ፦ የዮያሪብ ልጅ ይዳዕያ፥ ያኪን፥


በእግዚአብሔር ቤት ሥራ ላይ ከነበሩ መዘምራን ከአሳፍ ልጆች ወገን የሚካ ልጅ፥ የማታንያ ልጅ፥ የሓሻብያ ልጅ፥ የባኒ ልጅ ዑዚ በኢየሩሳሌም የሌዋውያን አለቃ ነበረ።


ከእርሱም በኋላ ጋባይ፥ ሳላይ፥ ዘጠኝ መቶም ሀያ ስምንት።


የይፅሃር ልጆች ቆራሕ፥ ኔፌግ፥ ዚክሪ ናቸው።