ጌታም ፍርዱን እስኪያሳውቃቸው ድረስ በእስር ቤት አኖሩት።
የእግዚአብሔር ፈቃድም ግልጽ እስኪሆንላቸው ድረስ በግዞት አኖሩት።
የእግዚአብሔር ፈቃድ እስኪገለጥላቸው ድረስ በቊጥጥር ሥር አዋሉት።
በእግዚአብሔርም ትእዛዝ እስኪፈርዱበት ድረስ በግዞት አኖሩት።
ከእግዚአብሔርም አፍ ስለ እርሱ ፍርድ እስኪወጣላቸው ድረስ በግዞት አኖሩት።
ይህንም ብታደርግና፥ እግዚአብሔር ቢያዝዝህ፥ መቋቋም ትችላለህ፥ ደግሞም ይህ ሕዝብ ሁሉ በሰላም ወደ ስፍራው በሰላም ይሄዳል።”
ከዚያም ጌታ ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
በእርሱም ላይ ምን ሊደረግበት እንደሚገባ ገና ግልጽ አልነበረምና በእስር ቤት አኖሩት።
ሙሴም ነገራቸውን በጌታ ፊት አቀረበ።
ሙሴም፦ “ጌታ ስለ እናንተ የሚያዝዘውን እስክሰማ ድረስ ጠብቁ” አላቸው።