ዘሌዋውያን 13:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሰውነታቸው ቆዳ ላይ ነጭ ቋቁቻ ቢኖርባቸው፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም “በወንድ ወይም በሴት ቈዳ ላይ ቋቍቻ ቢወጣ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “አንድ ሰው ወይም አንዲት ሴት በቈዳ ላይ ነጭ ቋቁቻ ቢወጣባቸው፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሥጋው ቆዳ ላይ ነጭ ቋቍቻ ቢኖርበት፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሥጋው ቁርበት ላይ ነጭ ቍቁቻ ቢኖርበት፥ |
ካህኑ ያያል፤ እነሆም፥ በሰውነታቸው ቆዳ ላይ ያለው ቋቁቻ ደብዘዝ ያለ ነጭ ቢሆን በቆዳ ላይ የሚወጣ ሽፍታ ነው፤ ከቆዳው ውስጥ ወጥቶአል፤ እርሱ ንጹሕ ነው።