ዘሌዋውያን 13:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 “ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሥጋው ቆዳ ላይ ነጭ ቋቍቻ ቢኖርበት፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 “በወንድ ወይም በሴት ቈዳ ላይ ቋቍቻ ቢወጣ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 “ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሰውነታቸው ቆዳ ላይ ነጭ ቋቁቻ ቢኖርባቸው፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 “አንድ ሰው ወይም አንዲት ሴት በቈዳ ላይ ነጭ ቋቁቻ ቢወጣባቸው፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሥጋው ቁርበት ላይ ነጭ ቍቁቻ ቢኖርበት፥ Ver Capítulo |