ሰቈቃወ 5:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ውኃችንን በብር ጠጣን እንጨታችንን በዋጋ ገዛን። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ለምንጠጣው ውሃ መክፈል ነበረብን፤ ዕንጨታችንንም የምናገኘው በግዢ ነበር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ለምንጠጣው ውሃ ዋጋ እንከፍልበታለን፤ የማገዶ እንጨት እንኳ በዋጋ መግዛት አለብን። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ውኃችንን በገንዘብ ጠጣን፤ እንጨታችን በዋጋ በትከሻችን ይመጣል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ውኃችንን በብር ጠጣን እንጨታችንን በዋጋ ገዛን። |
ጌታ የሚያስነሣብህን ጠላቶችህን ታገለግላለህ፤ በራብና በጥማት፥ በእርዛትና በማጣት እስኪያጠፉህም ድረስ በዐንገትህ ላይ የብረት ቀንበር ይጭኑብሃል።