ንግግርዋ ሆሎፎርኒስንና አገልጋዮቹን ደስ አሰኛቸው። በጥበቧ ተደነቁ፥ እንዲህም አሉ፦
ነገሯም ሆሎፎርኒስንና ሰዎቹን ሁሉ ደስ አሰኛቸው። እነርሱም ጥበቧን አደነቁ።