በዚያን ጊዜ መጥቼ እነግርሃለሁ፥ አንተም ከሠራዊትህ ሁሉ ጋር ትወጣለህ፥ ከእነርሱም የሚቋቋምህ አይኖርም።
መጥቼም ይህን እነግርሃለሁ፤ ከሠራዊትህ ሁሉ ጋር ትወጣለህ፤ የሚቃወምህም አይኖርም።