Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ባርያህ የሰማይን አምላክ ቀንና ሌሊት የምታገለግል፥ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ናት፤ ስለዚህ ጌታዬ ከአንተ ጋር እቆያለሁ፤ ነገር ግን ባርያህ በየምሽቱ ወደ እግዚአብሔር ለመጸለይ ወደ ሸለቆው ትወርዳለች፤ እርሱም ኃጢአትን በሰሩ ጊዜ ይነግረኛል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እኔ አገልጋይህ እግዚአብሔርን የምፈራ ነኝና የሰማይ አምላክ እግዚአብሔርንም በመዓልትና በሌሊት አገለግለዋለሁ። አቤቱ፥ አሁንም ከአንተ ጋር እኖራለሁ፤ ነገር ግን እኔ አገልጋይህ ወደ እግዚአብሔር እለምን ዘንድ ሌሊት ወደ ምድረ በዳ እወጣለሁ፤ መቼም የሠሩትን ኀጢአታቸውን ይነግረኛል። Ver Capítulo |