La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 11:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስለዚህ እኔ ባርያህ ይህን በአወቅሁ ጊዜ ከፊታቸው ኰበለልሁ፤ በምድር ሁሉ ያለ፥ የሰማውን ሁሉ ስለ እነርሱ በሰማ ጊዜ የሚደነቅበት ሥራ ከአንተ ጋር እንድሠራ እግዚአብሔር ላከኝ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“እኔ ባር​ያህ ይህን ሁሉ በዐ​ወ​ቅሁ ጊዜ ከእ​ነ​ርሱ ኰበ​ለ​ልሁ፤ የሰ​ማ​ውን ሰው​ንና ምድ​ርን ሁሉ የሚ​ያ​ስ​ደ​ነ​ግጥ ይህን ሥራ ከአ​ንተ ጋር እሠራ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ላከኝ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 11:16
0 Referencias Cruzadas