La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 11:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አሁን ግን ጌታዬ የተጣለና የማይረባ እንዳይሆን ሞት በፊታቸው ይወድቅባቸዋል፤ ኃጢአት በእነርሱ ላይ ይዟቸዋል፥ የአምላካቸውን ቁጣ አስነስተዋል፥ ይህም ከመንገዳቸው ስለወጡ ነው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሁ​ንም ጌታዬ የተ​ና​ቀና የማ​ይ​ረባ እን​ዳ​ይ​ሆን በፊ​ትህ ሞታ​ቸው ይደ​ር​ስ​ባ​ቸው ዘንድ በበ​ደ​ላ​ቸው ሥራ አም​ላ​ካ​ቸ​ውን ያሳ​ዘ​ኑ​ባት ኀጢ​አ​ታ​ቸው በዚህ ታገ​ኛ​ቸ​ዋ​ለች።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 11:11
0 Referencias Cruzadas