Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ስለዚህ ጌታዬ ሆይ እርሱ የተናረገውን አቅልለህ አትመለከተው። ነገር ግን እውነት ስለሆነ በልብህ አኑረው፤ ሕዝባችን አይቀጣም፤ እግዚአብሔርን ካልበደሉ በስተቀር ሰይፍም ሊያጠፋቸው አይችልም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አቤቱ ጌታዬ፥ ነገሩን አትናቅ፤ ነገር ግን እውነት ስለሆነ በልብህ አኑረው፤ ፈጣሪያቸውን ካልበደሉ ሕዝባችን ሊጠፉ አይችሉም፤ ሰይፍም ሊያጠፋቸው አይችልም። Ver Capítulo |