Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሁንም ጌታዬ የተናቀና የማይረባ እንዳይሆን በፊትህ ሞታቸው ይደርስባቸው ዘንድ በበደላቸው ሥራ አምላካቸውን ያሳዘኑባት ኀጢአታቸው በዚህ ታገኛቸዋለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሁን ግን ጌታዬ የተጣለና የማይረባ እንዳይሆን ሞት በፊታቸው ይወድቅባቸዋል፤ ኃጢአት በእነርሱ ላይ ይዟቸዋል፥ የአምላካቸውን ቁጣ አስነስተዋል፥ ይህም ከመንገዳቸው ስለወጡ ነው። Ver Capítulo |