ኢዮብ 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሹሐዊውም ቢልዳድ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሹሐዊውም በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሹሐ አገር ሰው የሆነው ቢልዳድ እንዲህ ሲል መልስ ሰጠ፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አውኬናዊው በልዳዶስ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ እንዲህም አለ፦ |
ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየአገራቸው መጡ፥ እነርሱም ቴማናዊው ኤልፋዝ፥ ሹሐዊው ቢልዳድ፥ ነዕማታዊው ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊያዝኑለትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ ለመምጣት ተስማሙ።