ኢዮብ 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ለእኔም በምሥጢር ቃል መጣልኝ፥ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች። አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ቃል በምስጢር መጣልኝ፤ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ከዕለታት አንድ ቀን ምሥጢራዊ መልእክት ወደ እኔ መጣ፤ ይህንንም መልእክት በሹክሹክታ ሰማሁት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ነገር ግን አንተ አንዳች እውነት አድርገህ ቢሆን ኖሮ፥ ይህ ሁሉ ባልደረሰብህም ነበር። በእኔ ዘንድ ነገር ይነሣል፤ ዦሮዬም ከእርሱ ድምፅን ትሰማለች፤ ጥንቱን የነገረኝን አላምነውምን? መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ለእኔም በምሥጢር ቃል መጣልኝ፥ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች። |
አሁን የምናየው በመስተዋት ውስጥ እንደሚታይ በድንግዝግዝ ነው፤ በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን። አሁን የማውቀው በከፊል ነው፤ በዚያን ጊዜ እኔ ራሴ ሙሉ በሙሉ የታወቅሁትን ያህል ዐውቃለሁ።