በሕፃንነታቸው ሳሉ ይሞታሉ፥ ሕይወታቸውም በሰዶማውያን መካከል ይጠፋል።
ሕይወታቸው በቤተ ጣዖት ውስጥ ዝሙት በሚፈጽሙት መካከል ነው፣ ገና በወጣትነታቸውም ይቀጫሉ።
በሚፈጽሙትም ግብረ ሰዶም ይቀሠፋሉ። በወጣትነታቸውም በሞት ይቀጫሉ።
ስለዚህም በሕፃንነታቸው ሳሉ ሰውነታቸው ትጠፋለች፥ ሕይወታቸውንም መላእክት ያጠፉአታል።
ሎጥንም ጠርተው እንዲህ አሉት፦ “በዚህ ሌሊት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች ወዴት ናቸው? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው።”
ቀኑ ሳይደርስ ጊዜው ይፈጸማል፥ ቅርንጫፉም አይለመልምም።
ጊዜያቸው ሳይደርስ ተነጠቁ፥ መሠረታቸውም እንደ ፈሳሽ ውኃ ፈሰሰ።”
ልበ ደንዳኖች ግን ቁጣን ይወዳሉ፥ እርሱም ባሠራቸው ጊዜ አይጮኹም።
ሸክምህን በጌታ ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፥ ለጻድቁም ለዘለዓለም ሁከትን አይሰጠውም።
“ከእስራኤል ወንድ ወይም ሴት የቤተጣዖት አመንዝራ አይሁን።