ኢዮብ 15:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ቀኑ ሳይደርስ ጊዜው ይፈጸማል፥ ቅርንጫፉም አይለመልምም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ጊዜው ሳይደርስ ይጠወልጋል፤ ቅርንጫፉም አይለመልምም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ጊዜው ሳይደርስ ግንዱ እንደሚደርቅና ቅርንጫፎቹም እንደማይለመልሙ ዛፍ ይሆናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ቀኑ ሳይደርስ መከሩ ይጠፋል፥ ቅርንጫፉም አይለመልምም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ቀኑ ሳይደርስ ጊዜው ይፈጸማል፥ ቅርንጫፉም አይለመልምም። Ver Capítulo |