የቡዛዊውም የባርክኤል ልጅ ኤሊሁ ተናገረ፤ እንዲህም አለ፦ “እኔ በዕድሜ ታናሽ ነኝ፥ እናንተ ግን ሽማግሌዎች ናችሁ፥ ስለዚህም ሰጋሁ፥ የማውቀውን እገልጥላችሁ ዘንድ ፈራሁ።
ኢዮብ 36:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤሊሁም ቀጠለ፤ እንዲህም አለ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤሊሁ በመቀጠል እንዲህ አለ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤሊሁ አሁንም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤልዩስም ደግሞ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኤሊሁም ደግሞ መለሰ እንዲህም አለ፦ |
የቡዛዊውም የባርክኤል ልጅ ኤሊሁ ተናገረ፤ እንዲህም አለ፦ “እኔ በዕድሜ ታናሽ ነኝ፥ እናንተ ግን ሽማግሌዎች ናችሁ፥ ስለዚህም ሰጋሁ፥ የማውቀውን እገልጥላችሁ ዘንድ ፈራሁ።