La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 30:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በችግርና በራብ መንምነው፥ በፈረሰውንና በተተወው የጨለመ ምድረ በዳን ሥራ ሥሮችን ያኝካሉ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከችጋርና ከራብ የተነሣ ጠወለጉ፤ ሰው በማይኖርበት በረሓ፣ በደረቅም ምድር በሌሊት ተንከራተቱ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከችግርና ከራብ ብዛት የተነሣ፥ ወደ በረሓ እየሄዱ ሥራ ሥሮችን ያኝኩ ነበር።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ትላ​ንት በድ​ካ​ምና በው​ር​ደት ከም​ድረ በዳ ያመ​ለጡ፥ ከረ​ኃብ የተ​ነሣ ተሰ​ድ​ደው ይለ​ም​ናሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በራብና በቀጠና የመነመኑ ናቸው፥ የመፍረስና የመፈታት ጨለማ ወዳለበት ወደ ምድረ በዳ ይሸሻሉ።

Ver Capítulo



ኢዮብ 30:3
6 Referencias Cruzadas  

እነሆ፥ በምድረ በዳ እንዳሉ እንደ ሜዳ አህዮች፥ መብልን ፈልገው ወደ ሥራቸው ይወጣሉ፥ ምድረ በዳውም ለልጆቻቸው መብልን ይሰጣቸዋል።


የቀድሞ ጥንካሬአቸው ጠፍቶ ነበርና የእጃቸው ብርታት ለእኔ ምን ይጠቅማል?


በቁጥቋጦ አጠገብ ያለውን ጨው ጨው የሚለውን ቅጠላ ቅጠል ይቀጥፋሉ፥ እንዲሞቃቸውም የክትክታ ሥር ይበላሉ።


ዓለም አልተገባቸውምና፥ በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጕድጓድ ተቅበዘበዙ።