ኢዮብ 30:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የቀድሞ ጥንካሬአቸው ጠፍቶ ነበርና የእጃቸው ብርታት ለእኔ ምን ይጠቅማል? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ጕልበት የከዳቸው፣ የክንዳቸው ብርታት ምን ፋይዳ ይሞላልኝ ነበር? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ኀይላቸው የደከመ ስለ ነበረ፥ ለእኔ ምንም አይጠቅሙኝም ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የእጃቸው ብርታት ለእኔ ምንድን ነው? ሞት በላያቸው ይምጣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ሙሉ ሰው መሆናቸው ጠፍቶባቸው ነበርና የእጃቸው ብርታት ለእኔ ምን ይጠቅማል? Ver Capítulo |