Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 30:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ትላ​ንት በድ​ካ​ምና በው​ር​ደት ከም​ድረ በዳ ያመ​ለጡ፥ ከረ​ኃብ የተ​ነሣ ተሰ​ድ​ደው ይለ​ም​ናሉ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ከችጋርና ከራብ የተነሣ ጠወለጉ፤ ሰው በማይኖርበት በረሓ፣ በደረቅም ምድር በሌሊት ተንከራተቱ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 በችግርና በራብ መንምነው፥ በፈረሰውንና በተተወው የጨለመ ምድረ በዳን ሥራ ሥሮችን ያኝካሉ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ከችግርና ከራብ ብዛት የተነሣ፥ ወደ በረሓ እየሄዱ ሥራ ሥሮችን ያኝኩ ነበር።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 በራብና በቀጠና የመነመኑ ናቸው፥ የመፍረስና የመፈታት ጨለማ ወዳለበት ወደ ምድረ በዳ ይሸሻሉ።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 30:3
6 Referencias Cruzadas  

እነሆ፥ በም​ድረ በዳ እን​ዳሉ እንደ ሜዳ አህ​ዮች ሆኑ። ስለ እኔም ሥራ​ቸ​ውን ትተው ይወ​ጣሉ፤ መብል፦ ከል​ጅ​ነ​ታ​ቸው ጀምሮ ይጥ​ማ​ቸ​ዋል።


የእ​ጃ​ቸው ብር​ታት ለእኔ ምን​ድን ነው? ሞት በላ​ያ​ቸው ይምጣ።


እየ​ዞሩ የሚ​ለ​ም​ኑና የሚ​በሉ በቅ​ል​ው​ጥም የሚ​ኖሩ ወራ​ዶች፥ ዐመ​ፀ​ኞ​ችና ከበጎ ነገ​ሮች ሁሉ የተ​ቸ​ገሩ ናቸው። ከታ​ላቅ ረኃ​ብም የተ​ነሣ ጨው ጨው የሚ​ለ​ውን የእ​ን​ጨት ሥር ይበ​ላሉ።


ዓለም የማ​ይ​ገ​ባ​ቸው እነ​ዚህ ናቸው፤ ዱር ለዱ​ርና ተራራ ለተ​ራራ፥ ዋሻ ለዋ​ሻና ፍር​ኩታ ለፍ​ር​ኩ​ታም ዞሩ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos