ኢዮብ 30:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በጭቃ ውስጥ ጣለኝ፥ አፈርና አመድም መሰልሁ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሱ ጭቃ ውስጥ ጥሎኛል፤ እኔም ከዐፈርና ከዐመድ አልተሻልሁም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግዚአብሔር ዐፈር ላይ ወርውሮ ስለ ጣለኝ፥ ትቢያና ዐመድ መስያለሁ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እርሱ እንደ ጭቃ ረገጠኝ፥ ዕድል ፋንታዬም አፈርና አመድ ሆነ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እርሱ በጭቃ ውስጥ ጣለኝ፥ አፈርና አመድም መሰልሁ። |
ኤርምያስንም ወሰዱት፤ በእስር ቤቱም አደባባይ ወደነበረው ወደ ንጉሡ ልጅ ወደ መልክያ ጉድጓድ ውስጥ ኤርምያስን በገመድ አውርደው ጣሉት። በጉድጓድም ውስጥ ጭቃ እንጂ ውኃ አልነበረበትም፤ ኤርምያስም ወደ ጭቃው ውስጥ ገባ።