ኢዮብ 30:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱ እንደ ጭቃ ረገጠኝ፥ ዕድል ፋንታዬም አፈርና አመድ ሆነ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እርሱ ጭቃ ውስጥ ጥሎኛል፤ እኔም ከዐፈርና ከዐመድ አልተሻልሁም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በጭቃ ውስጥ ጣለኝ፥ አፈርና አመድም መሰልሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እግዚአብሔር ዐፈር ላይ ወርውሮ ስለ ጣለኝ፥ ትቢያና ዐመድ መስያለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እርሱ በጭቃ ውስጥ ጣለኝ፥ አፈርና አመድም መሰልሁ። Ver Capítulo |