ተዘልዬ አልተቀመጥሁም፥ አልተማመንሁም፥ አላረፍሁም፥ ነገር ግን መከራ መጣብኝ።”
ሰላም የለኝም፤ ርጋታም የለኝም፤ ሁከት እንጂ ዕረፍት የለኝም።”
በውስጤ ሁከት ብቻ ስላለ፥ ሰላም፥ ጸጥታና ዕረፍት የለኝም።”
ተዘልዬ አልተቀመጥሁም፥ ፀጥታም አላገኘሁም፥ አላረፍሁም። ነገር ግን መከራ ደረሰችብኝ።”
ተዘልዬ አልተቀመጥሁም፥ አልተማመንሁም፥ አላረፍሁም፥ ነገር ግን መከራ መጣብኝ።
በውኑ መከራ በመጣበት ጊዜ፥ እግዚአብሔር ጩኸቱን ይሰማልን?
ነገር ግን በጎነትን ስጠባበቅ ክፉ ነገር መጣብኝ፥ ብርሃንን ተስፋ ሳደርግ ጨለማ መጣ።
ቴማናዊውም ኤልፋዝ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦
እኔም፦ አልጋዬ ያጽናናኛል፥ መኝታዬም የኀዘን እንጉርጉሮዬን ያቀልልኛል ባልሁ ጊዜ፥
አንተ በሕልም ታስፈራራኛለህ፥ በራእይም ታስደነግጠኛለህ፥
አቤቱ፥ ስለ ስምህ ሕያው አድርገኝ፥ በጽድቅህም ነፍሴን ከመከራዋ አውጣት።