ኢዮብ 27:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢዮብም ምሳሌውን ቀጠለ፥ እንዲህም አለ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢዮብም እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢዮብም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ እንዲህም አለ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ፥ እንዲህም አለ፦ |
በለዓምም ምሳሌውን ይመስል ጀመር፥ እንዲህም አለ፦ “ባላቅ ከአራም አመጣኝ፥ የሞዓብ ንጉሥ ከምሥራቅ ተራሮች፤ ‘ና፥ ያዕቆብን ርገምልኝ፤ ና፥ እስራኤልን አውግዝልኝ አለኝ።’