ኢዮብ 25:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሹሐዊውም በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሹሐዊው ቢልዳድ እንዲህ ሲል መለሰ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አውኬናዊውም በልዳዶስ መለሰ እንዲህም አለ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ እንዲህም አለ፦ |
ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየአገራቸው መጡ፥ እነርሱም ቴማናዊው ኤልፋዝ፥ ሹሐዊው ቢልዳድ፥ ነዕማታዊው ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊያዝኑለትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ ለመምጣት ተስማሙ።