ኢዮብ 15:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በስብም ፊቱን ከድኖአልና፥ በውፍረትም ወገቡ ተሸፍኗልና፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ፊቱ በስብ ቢሸፈን፣ ሽንጡ በሥጋ ቢደነድንም፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ፊቱ በስብ ተሸፍኖአል ወገቡም በውፍረት ተድቦልብሎአል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በስብም ፊቱን ከድኖአልና ስቡንም በወገቡ ላይ አድርጎአልና፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በስብም ፊቱን ከድኖአልና፥ ስቡንም በወገቡ ላይ አድርጓልና፥ |
የዚህን ሕዝብ ልብ አደንድን፤ ጆሮአቸውን ድፈን፤ ዐይኖቻቸውንም ክደን፤ ይህ ካልሆነማ፤ በዐይናቸው አይተው፤ በጆሮአቸው ሰምተው፤ በልባቸውም አስተውለው በመመለስ ይፈወሳሉ።”
ወፍረዋል ሰብተዋልም፥ ክፋታቸውንም ያለ ልክ አብዝተዋል፤ የድሀ አደጎች ነገር መልካም እንዲሆንላቸው አልተምዋገቱላቸውም፥ የችግርተኞችንም ፍርድ አልፈረዱላቸውም።