መዝሙር 78:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የእግዚአብሔር ቁጣ በላያቸው መጣ፥ ከእነርሱም ጠንካሮችን ገደለ፥ የእስራኤልንም ምርጦች መታ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 የእግዚአብሔር ቍጣ በላያቸው ላይ መጣ፤ ከመካከላቸውም ብርቱ ነን ባዮችን ገደለ፤ የእስራኤልንም አበባ ወጣቶች ቀጠፈ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 የእግዚአብሔር ቊጣ በእነርሱ ላይ ተነሣ፤ የእስራኤልን ኀያላን ሰዎች ገደለ፤ ምርጥ ወጣቶችንም በአጭሩ ቀጨ። Ver Capítulo |