ኢዮብ 15:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በስብም ፊቱን ከድኖአልና ስቡንም በወገቡ ላይ አድርጎአልና፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 “ፊቱ በስብ ቢሸፈን፣ ሽንጡ በሥጋ ቢደነድንም፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በስብም ፊቱን ከድኖአልና፥ በውፍረትም ወገቡ ተሸፍኗልና፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ፊቱ በስብ ተሸፍኖአል ወገቡም በውፍረት ተድቦልብሎአል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በስብም ፊቱን ከድኖአልና፥ ስቡንም በወገቡ ላይ አድርጓልና፥ Ver Capítulo |