ኢዮብ 15:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በደንዳና አንገቱና በወፍራሙ በጋሻው ጕብጕብ፥ ከውርደት ጋር እየሰገገ ይመጣበታልና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ወፍራምና ጠንካራ ጋሻ አንግቦ፣ ሊቋቋመው ወጥቷል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በደንዳና አንገቱና በወፍራሙ ጋሻው እየገሠገሠ ወደ እርሱ ይመጣበታልና፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የተዳፈረውም በትከሻው ላይ ጠንካራና ሰፊ ጋሻውን አንግቦ በትዕቢት ወደ እርሱ፥ እየገሠገሠ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 በደንዳና አንገቱና በወፍራሙ በጋሻው ጕብጕብ እየሠገገ ይመጣበታልና፥ Ver Capítulo |