ጠቢባን የተናገሩትን፥ አባቶቻቸውም ያልሰወሩትን፤
ጠቢባን ከአባቶቻቸው የተቀበሉትን፤ ሳይሸሽጉ የተናገሩትን አስረዳሃለሁ፤
ጠቢባን የተናገሩትን፥ አባቶቻቸውም ያልሰወሩትን እነግርሃለሁ።
በዕድሜ ከአባትህ የሚበልጡ ሽበትም ያላቸው ሽማግሌዎችም ከእኛ ጋር አሉ።
“ስማኝ ልንገርህ፥ እነሆም ያየሁትን ልተርክልህ፤
ምድሪቱ ለእነርሱ ብቻ ተሰጥታለችና፥ በመካከላቸውም እንግዳ አልገባባቸውም።
ሰው በምድር ላይ ከተቀመጠ፥ ከዱሮ ዘመን ጀምሮ፥
“እንግዲህ የቀደመውን ትውልድ ጠይቅ፥ አባቶቻቸውም ለመረመሩት ነገር ትኩረት ስጥ፥
እስካረጅም እስክሸመግልም ድረስ፥ ለሚመጣ ትውልድም ሁሉ ክንድህን ኃይልህንም ጽድቅህንም እስክነግር ድረስ፥ አቤቱ፥ አትተወኝ።
እኔ ዛሬ እንደማደርግ ሕያዋን እነርሱ ያመሰግኑሃል፤ አባት ለልጆቹ እውነትህን ያስታውቃል።