ኢዮብ 14:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እንደዚህስ ባለ ሰው ላይ ዐይኖችህን ትተክላለህን? ከአንተስ ጋር እኔን ወደ ፍርድ ታገባለህን? አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንደዚህ ባለ ሰው ላይ ዐይንህን ታሳርፋለህን? ለፍርድስ በፊትህ ታቀርበዋለህን? አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ታዲያ እንዲህ ዐይነቱን ሰብአዊ ፍጡር ትከታተላለህን? በፊትህስ ለፍርድ ታቀርበዋለህን? የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እንደዚህስ ያለውን ሰው አንተ የምትመረምረው አይደለምን? በፊትህስ እርሱን ወደ ፍርድ ታገባዋለህን? መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እንደዚህስ ባለ ሰው ላይ ዓይኖችህን ትከፍታለህን? ከአንተስ ጋር እኔን ወደ ፍርድ ታገባለህን? |
ነገር ግን አፍ ሁሉ እንዲዘጋና ዓለምም ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ ሥር እንዲሆን፤ ሕግ የሚናገረው ሁሉ ከሕግ በታች ላሉት እንደሚናገር እናውቃለን፤